በደጋፊዎች መካከል የሚፈጠሩ ችግሮችን ለማስቀረት የታሰበ ዕርቀ ሰላም በአዳማ አበበ ቢቃላ ስታድየም ዛሬ ረፋድ ላይ የሚመለከታቸው…
ዜና
አርብ ሊደረጉ የነበሩ የሊግ ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ ተላልፈዋል
አርብ ሊከናወኑ መርሐ ግብር ወጥቶላቸው የነበሩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዓመት ሁለተኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች…
በዓምላክ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታን ይመራል
ከቀናት በፊት የአፍሪካ ቻምፒዮስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንደማይመራ ተገልፆ የነበረው ባምላክ ተሰማ በካፍ ድንገተኛ ጥሪ ሁለተኛውን…
አውስኮድ በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በሃገሪቱ የሊግ እርከን ሁለተኛ በሆነው ከፍተኛ ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (አውስኮድ)…
በዩኤፋ እና ካፍ በጋራ ያዘጋጁት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ
ለአምስት ቀናት የሚቆየው እና የ14 የአፍሪካ ሀገራት እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ዋና ፀሀፊዎች የሚካፈሉበት የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ…
ስሑል ሽረ የማልያ ስፖንሰር ተፈራርሟል
አዲስ አዳጊው ስሑል ሽረ ከራያ ቢራ ጋር የማልያ ስፖንሰር የተፈራረመ ሦስተኛው የትግራይ ክለብ ሆኗል። ከከፍተኛ ሊጉ…
ከፍተኛ ሊግ: ለገጣፎ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ለገጣፎ ለገዳዲ የምክትል አሰልጣኝ ቅጥርን ጨምሮ የነባር ተጫዋቾቹን ውል የማራዘም እና አዳዲሶችንም የማስፈረም ስራ ሰርቷል። በአሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኮከቦች ሽልማት ጉዳይ ግራ አጋቢ ሆኗል
በ2010 ፌዴሬሽኑ ያወዳደራቸው ሰባት ሊጎች ኮከቦችን ሽልማት ኅዳር መጀመርያ ላይ ይደረጋል ቢባልም ስለመካሄዱ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም።…
መስማት የተሳናቸው የእግር ኳስ ፌስቲቫል በሀዋሳ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በስድስት ቡድኖች መካከል ለአምስት ቀናት የታካሄደው መስማት የተሳናቸው የእግር ኳስ ፌስቲቫል ቅዳሜ ፍፃሜውን አግኝቷል። እግር ኳስን…
ጅማ አባ ጅፋር የቴዎድሮስ ታደሰን ዝውውር አጠናቋል
በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ቡና ዓመቱን ያጠናቀቀው ቴዎድሮስ ታደሰ ወደ ሌላኛው የጅማ ክለብ በአንድ ዓመት…