የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የእግርኳሱ ዓለም የደረሰበት የአወቃቀር ደረጃ እንዲኖረው እና ለበርካታ አስርት ዓመታት ከሚመራበት ልማዳዊ አሰራር…
ዜና
ቢስማርክ አፒያ ለጅማ አባ ጅፋር ፈርሟል
ጅማ አባጅፋር ያለፉትን ወራት የሙከራ ዕድል ሰጥቶት ከክለቡ ጋር የቆየው ጋናዊው ኢንተርናሽናል ቢስማርክ ኒህይራ አፒያን አስፈርሟል።…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ወጣት አሰልጣኝ ሾመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ አብዱልወኪል አብዱልፈታህን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ከ20 ዓመታት በላይ በተጫዋችነት በማሳለፍ ኳስን…
አዳማ ሮበርት ኦዶንካራን አስፈረመ
አዳማ ከተማ ባለፈው ሳምንት በቃል ደረጃ የተስማማው ዩጋንዳዊው ግዙፍ ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦንዶካራን አስፈርሟል። በክረምቱ የዝውውር…
ዋልያዎቹ ወደ ሐገር ቤት ሲመለሱ የሥዩም አባተን ቤተሰቦችም አፅናንተዋል
እሁድ በአራተኛ የምድብ ጨዋታ በኬንያ ከጨዋታ ብልጫ ጋር የ3-0 ሽንፈት በማስተናገድ ዳግመኛ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ…
ሶከር ሜዲካል| ኳስን በተደጋጋሚ በግንባር መግጨት የአንጎል ጉዳትን ያስከትላል?
የህክምናና የጤና ጉዳዮችን ከእግር ኳስ ጋር አቆራኝተን በምንመለከትበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን ብዙውን ጊዜ ጥያቄ የሚነሳበትን ኳስን…
ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ላለፉት ዓመታት በ ከፍተኛ ሊጉ ላለመውረድ ሲታገል የነበረው አክሱም ከተማ ባለፈው ዓመት ያሳየውን መሻሻል በማስቀጠል በሊጉ…
ሽረ እንዳሥላሴ ናይጄርያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሽረ እንዳሥላሴ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የሙከራ እድል ሰጥቶት የነበረው ናይጄርያዊ ግብጠባቂ ሰንደይ ሮቴሚ በተሰጠው የሙከራ ግዜ…
ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ በስዊድን…
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቂያ ሰሞን ለሙከራ ወደ ስዊድን በማምራት ከንግስባካ ክለብን መቀላቀል የቻሉት ሎዛ አበራ…
የጅማ አባ ጅፋር የአዳማ ሲሶኮን ውል አራዝሟል
የሊጉ ቻምፒዮኖች ወሳኙን የመሀል ተከላካያቸውን አቆይተዋል። የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር ዘንድሮ በብዙው…