አርባምንጭ ከተማ ከደደቢት ጋር የፊታችን ሰኞ እንዲያደርገው ቀን የተቆረጠለትን ተስተካካይ ጨዋታ አስመልክቶ ቅሬታውን ገልጿል። ክለቡ ለኢትዮጵያ እግር…
ዜና
ጅማ አባጅፋር በቀጣይ ሳምንት መርሐ ግብር ላይ ቅሬታውን አሰምቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ይፋ ሲደረግ ለዋንጫው ከሚፎካከሩት ክለቦች አንዱ የሆነው ጅማ አባጅፋር…
በኢትዮጵያ ዋንጫ መከላከያ፣ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው እለት ሶስት የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…
ሀዋሳ ከተማ ወደ ልምምድ ተመልሷል
በጊዚያዊነት ተበትኖ የነበረው የሀዋሳ ከተማ ስብስብ ዛሬ ረፋድ ላይ መደበኛ የልምምድ መርሀ ግብሩን አከናውኗል። ከአንድ ሳምንት…
ሩሲያ 2018 | ባምላክ ለሁለተኛ ጊዜ በአራተኛ ዳኝነት ተመድቧል
በሩሲያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ዛሬ ከሰዓት የሚደረግ ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊው አርቢትር ባምላክ ተሰማ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሀሙስ ሰኔ 14 ቀን 2010 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ወላይታ ድቻ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Readingበቅሬታዎች የታጀበው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ብቻ ተካሂደውበታል
የኢትዮጽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሊከናወኑ መርሐ ግብር ቢወጣላቸውም የተከናወኑት ግን…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 14ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ሰኔ 13 ቀን 2010 > ኤሌክሪክ PP ጌዴኦ ዲላ – – FT ሲዳማ ቡና 0-1…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ በሴካፋ የክለቦች ውድድር ላይ አይሳተፍም
በታንዛንያ አስተናጋጅነት ከ9 ቀናት በኋላ እንደሚምር የተነገረው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የክለቦች ውድድር ምድብ ድልድል ላይ ተካተው…