ሲዳማ ቡና የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በዝውውር ገበያው የዘገየ ቢመስልም ኃላ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ ያለው ሲዳማ ቡና ሶስት…

ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂውን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።  መኳንንት አሸናፊ ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለሱ…

የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ለኢትዮጵያ ጨዋታ 23 ተጫዋቾችን ለይቷል

በአሠልጣኝ ጆን ኪስተር የሚመራው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጳጉሜ 4 በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ በመቀላቀል ጀምሯል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን አሰልጣኝ አድርጎ ለአንድ ዓመት በመቅጠር በወረደበት ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊግ የመመለስ አላማን የያዘው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ሲዳሰስ…

ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ በጳጉሜ ወር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የእስካሁኑ የሀዋሳ ዝግጅቱን እንዲህ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ዕልባት ‘ቲፎዞ’ የተሰኘውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዛሬ አስተዋወቁ

ዕልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ‘ቲፎዞ’ የተሰኘ የተቀናጀ ዲጂታል የስፖርት ፕላትፎርም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ሳሙኤል ሳኑሚ በጃፓን የመጀመሪያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቅቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚጫወተው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ የፈረመው ናይጄሪያዊው አጥቂ ሳሙኤል…

ድሬዳዋ ከተማ የተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የሙከራ ዕድልንም አመቻችቷል

የክረምት የዝውውር እንቅስቃሴውን በፍቃዱ ደነቀ ጀምሮ ትላንት ግብ ጠባቂው ፍሬው ጌታሁንን ያስፈረመው እንዲሁም አራት ተጫዋቾችን ከ20…

ኢትዮጵያ መድን ከ17 ዓመት ብሔራዊ ቡድኑን ለመረከብ ጠየቀ

ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማለፍ ባይችሉም ጥሩ ጉዞ አድርገው የተመለሱት ቀይ ቀበሮዎቹ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል…

” በጊዜ ሄጄ ቢሆን አሳካው ነበር ” ከነዓን ማርክነህ

በቅርቡ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ ያመራው ከነዓን ማርክነህ የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ ወደ ሀገሩ ስለተመለሰበት ጉዳይ ይናገራል፡፡ በሊጉ…