የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

የጅማ አባ ቡና ቅሬታ በኢትዮጽያ ከፍተኛ ሊግ በ2010 በምድብ ለ ውድድር ተመድቦ ውድድሩን እያደረገ የሚገኘው ጅማ…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት መረጃዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ከተጠናቀቀ አንድ ወር አስቆጥሯል። አመዛኞቹ ክለቦችም ከነሀሴ 13 ጀምሮ ለተጫዋቾቻው…

ሲዳማ ቡና አምስት ተጨዋቾች አስፈርሟል

የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ሁለት ተጨዋቾችን ብቻ በማስፈረም ተቀዛቅዞ የቆየው ሲዳማ ቡና የኋላ መስመሩ ላይ ያተኮረ የአምስት…

ካሜሩን 2019| የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮንን ጨዋታ የሚዳኙት ዳኞች ታውቀዋል

በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የምድብ የማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሴራሊዮንን ጳጉሜ…

Ethiopian Football News Roundup – August 16

Ethiopian U17 Coach Temesgen Dana shares his thoughts regarding the CECAFA U17 Competition CECAFA U17 competition,…

Continue Reading

ፌዴሬሽኑ በ2011 የከፍተኛ ሊግ ጨዋታ ለሚደረግባቸው ሜዳዎች የብቁነት መስፈርት አውጥቷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን በምድብ ሀ የአንድ ሳምንት፣ በምድብ ለ የተስተካካይ ጨዋታዎች እና የሁለት…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስለ ቀይ ቀበሮዎቹ የታንዛንያ ቆይታ ይናገራል

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተደረገ ያለው የ2019 የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች…

አዳማ ከተማ ሐብታሙ ሸዋለምን አስፈርሟል

አዳማ ከተማ ሐብታሙ ሸዋለምን በማስፈረም ወደ ክለቡ የቀላቀላቸውን ተጫዋቾች ቁጥር 5 አድርሷል።  ሐብታሙ ሸዋለም ወደ አዳማ…

የወልዋሎ ሜዳን ሳር የማልበስ ስራ ተጀምሯል

በበ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አነጋጋሪ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል ወልዋሎ ዓዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ሜዳ አንዱ ነበር።…

የኢቢሲ የስፖርት ሽልማት መስከረም 6 በሸራተን ሆቴል ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን(EBC) ለሁለተኛ ጊዜ የሚያከናውነው “የኢቢሲ ስፖርት ሽልማት”ን አስመልክቶ በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዛሬ ከሰዓት…