መቐለ ከተማ 3 ተጫዋቾች አስፈርሟል

መቐለ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቁ ታውቋል። ዮናስ ገረመው፣ ሳሙኤል ሳሊሶ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ ለክለቡ የፈረሙ…

የአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ሹመት ይፋ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሰባት ወራት ቆይታ በኃላ አሰልጣኝ ማግኘቱ ከዚህ ቀደም መነገሩ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ…

ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

በሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን ለመጀመር እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ብርሀኑ ቦጋለ ከረጅም…

ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውላቸውን ያጠናቀቁ 4 ተጫዋቾችን ውል አድሷል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ክለቡ…

ሲዳማ ቡና ዘርዓይ ሙሉን ሲያስቀጥል የአዲስ ግደይን ኮንትራት አራዝሟል

ሲዳማ ቡና የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ውል ሲያድስ የአጥቂው አዲስ ግደይንም ውል አራዝሟል፡፡ የአሰልጣኝ ዓለማየሁ አባይነህን መልቀቅ…

ባህርዳር ከተማ አቀባበል ተደርጎለታል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በምድብ ሀ 3 ጨዋታ እየቀረው በቀጣይ አመት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ለግ መሳተፉን ያረጋገጠው…

ፋሲል ከተማ ሰለሞን ሀብቴን አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ ፍጥነቱን ጨምሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል ሰለሞን ሀብቴን የግሉ አድርጓል። የግራ መስመር ተከላካይ እና የአማካይ…

ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል

ጅማ አባጅፋርን የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል፡፡ በተጠናቀቀው…

ከፍተኛ ሊግ| ባህርዳር ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል

የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአዲስ አበባ ሲደረጉ መድን ሜዳ ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ባህር…

Bahirdar Ketema Achieve Promotion to the Ethiopian Premier League

Bahirdar Ketema have been promoted to the Ethiopian Premier League for the first time in their…

Continue Reading