የአስኮ ፕሮጀክት ቅኝት – ክፍል አንድ  

ከተመሰረተበት 1993 ዓ/ም ጀምሮ ያለፉትን 16 አመታት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተጨዋቾችን ከአንደኛ ሊግ አንስቶ እስከ ፕሪምየር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር አመት በአዲስ ፎርማት ይደረጋል

በ2009 የውድድር አመት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ20 ክለቦች መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ ነው።…

የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2009 ዓም ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በኢትየጵያ ሆቴል አከናውኗል። ሐምሌ…

የኮፓ ኮካ ኮላ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ…

የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል

የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…

የላኪ ሰኒ ማረፊያ አርባምንጭ ከተማ ሆኗል

አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ላኪ ሰኒን በእጁ አሰገብቷል፡፡ ከሲዳማ ቡና ለአንድ አመት ለመጫወት ተጨማሪ…

በረከት ይስሀቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና እያካሄደ በሚገኘው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሙከራ እድል የሰጠው በረከት ይስሀቅን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ድራጋን…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች የለቀቁበት ሲዳማ ቡና ምስጋናው ወልደ ዮሀንስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ቤን ማማዱ…

የቢንያም በላይ ክለብ ስኬንደርቡ በዩሮፓ ሊግ ወደ ምድብ አለፈ

ስኬንደርቡ ኮርሲ የክሮሺያውን ሃያል ክለብ ዳይናሞ ዛግሬብን ከሜዳው ውጪ ባስቆጠረው ግብ በመጣል በታሪኩ ለሁለተኛ ግዜ ለዩሮፓ…

የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…