ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማን ከአሰልጣኝነት አነሳ

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማን ከዋና አሰልጣኝነት አንስቶ እድሉ ደረጀን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ…

ቻምፒየንስ ሊግ | ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚጓዙ 18 ተጫዋቾች ታውቀዋል 

ቅዱስ ጊዮርጊስ የቶታል ካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመርያውን የምድብ ጨዋታ ለማድረግ በነገው እለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ…

” በአስቸጋሪ እና አስጨናቂ ህይወት ውስጥ ነው የምገኘው” በረከት አዲሱ

የሲዳማ ቡናው አጥቂ በረከት አዲሱ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽሟል በሚል በክለቡ የ2 አመት እገዳ እንደተጣለበት የሚታወስ ነው፡፡…

Asenafi Names Provisional Squad for the Ghana Duel

Newly appointed Ethiopian national team coach Asenafi Bekele names a 29 man provisional squad ahead of…

Continue Reading

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 29 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሆነው ከወራት በፊት የተሸሙት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት…

የፕሪምየር ሊጉ ቀጣይ መርሀ ግብሮች ላይ ለውጥ ተደረገባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ 3 መርሀ ግብሮች ላይ ለውጥ ማድረጉን ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት…

አፍሪካ | ክዌሲ ናያታቺ እና ኮንስታንት ኦማሪ የካፍ ምክትል ፕሬዝደንቶች ሆነው ተሾሙ 

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ዛሬ ጠዋት በባህሬን ዋና መዲና ማናማ ባደረገው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ…

ካፍ ለአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ከኢትዮጵያ አንድ ዳኛ መርጧል

ጋቦን በግንቦት ወር በምታስተናግደው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞችን እና ረዳት ዳኞችን ካፍ…

የጨዋታ ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከወራጅ ቀጠናው የሚርቅበትን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል

  በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ሲደረግ አዲስ አበባ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ |  ጅማ ከተማ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ሀዲያ ሆሳዕና ላይ ሲያስመዘግብ ሀላባ እና ሻሸመኔ ነጥብ ጥለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታዎች እሁድ በተለያዩ የክልል ከተሞች ሲደረጉ ጅማ ከተማ መሪነቱን…