የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ትላንት በተደረጉ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ በ8፡00 አርባምንጭ ከነማ…
ዜና
ውበቱ አባተ ከአህሊ ሼንዲ ጋር ተለያዩ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሱዳኑ አህሊ ሼንዲ ጋር የነበራቸው ግንኙነት ማብቃቱን በፌስቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡ አሰልጣኙ ስለ መለያየታቸው…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ አንደኛው ዙር እሁድ በተስተካካይ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል
የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግማሽ የውድድር ዘመን እሁድ ከሚደረጉት ሶስት ተስተካካይ ጨዋታዎች በኋላ ይጠናቀቃል፡፡ በ3ኛው…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል
የ2007ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ 16ቱ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ብቻ…
ፍቅሩ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ለዊትስ ለመጫወት ተስማማ
የአትሌቲኮ ዲ ካልካታው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ቢድቬትስ ዊትስ ጋር እስከ 2014/15 የውድድር ዘመን…
ታክቲካዊ ትንታኔ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ደደቢት
የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የመጨረሻ ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሃ ግብር የአዲስ አበባ ጨዋታዎች የቀደሙት የውድድር ዘመናት ቻምፒኖቹ…
Continue Readingካፍ የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ፎርማትን ይፋ አደረገ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የመጪው የአፍሪካ ዋንጫ የውድድር ፎርማት ይፋ አድርጓል፡፡ የምድብ ድልድሉም ኤፕሪል 8 ቀን…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመሪው ያለውን የነጥብ ልዩነት አጠበበ
በኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ 5 ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸንፎ ከመሪው ጋር ያለውን ርቀት…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኢትዮጵያ ቡና በግብ ሲንበሸበሽ ሲዳማ ቡና ነጥብ ጣለ
ዛሬ በተካሄዱ 2 የ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በሰፊ ግብ ሲያሸንፍ መሪው ሲዳማ ቡና…
ቅዱስ ጊዮርጊሰ ብሪያን ኡሞኒን በይፋ አስፈረመ
የ2015 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዩጋንዳዊው አጥቂ ብራያን ኡሞኒን ማስፈረሙን በድረ-ገፁ አስታውቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ…