በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉት ድሬዳዋ ከተማዎች ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የሁለት ነባሮችን ውልም አድሷል። በአሰልጣኝ…
ዜና

አዳማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የአማካዩን ውል አድሷል
አዳማ ከተማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሙ የተከላካይ አማካዩን ኮንትራት አራዝሟል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…
መቻል የግብ ዘብ አስፈርሟል
በአዲስ አሠልጣኝ ቀጣዩን የውድድር ዘመን የሚከውኑት መቻሎች በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። ከሳምንታት በፊት ገብረክርስቶስ ቢራራን…

ኢትዮጵያ መድን ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ለአንድ ዓመት ኢትዮጵያ መድንን ያገለገው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። አምስት ተጫዎችን በማስፈረም ለቀጣይ የውድድር…
ሀምበሪቾ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በቀጣዩ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ የሚሳተፈው ሀምበሪቾ ዱራሜ የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አገባዷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ የመጀመሪያ…
ንግድ ባንክ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ረፋድ ላይ ጋናዊ ተጫዋች ወደ ስብስቡ የቀላቀለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስምምነት ላይ ደርሰው የነበሩትን ሁለት ዜጋ…
ፌዴሬሽኑ በዑመድ ኡኩሪ ዙርያ ምላሽ ሰጥቷል
👉 “…በሁለተኛ ደብዳቤ አሰልጣኞቹ ዑመድን ጨምሮ የሚሄዱትን ስም ዝርዝር ልከናል። 👉 “ለምድነው በዚህ ጉዳይ የዑመድ ጉዳይ…
የዋልያዎቹን የአሜሪካ ጉዞ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
👉”ወደ አሜሪካ የተደረገው ጉዞ የተሳካ ነበር” አቶ ባህሩ 👉”ይህ ጉዞ እንዲሳካ ላደረጉ አካላት ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለው”…

ሻሸመኔ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ሻሸመኔ ከተማዎች የከፍተኛ ሊግ ጎል አስቆጣሪውን አጥቂ እና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን…

በአሜሪካ የዋልያዎቹ ጉዞ መልማዮች ዕይታ ውስጥ የገቡ ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
በአሁኑ ሰዓት እየተሰጠ ባለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ጉዞ መግለጫ ላይ በአሜሪካ ክለብ መልማዮች ዕይታ ውስጥ…