ሻሸመኔ ከተማ ወደ ዝግጅት የሚገባበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመራው ሻሸመኔ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ15…

የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ በዝግ ስታዲየም ይደረጋል

በነገው ዕለት ከታንዛኒያው አዛም ክለብ ጋር የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታቸውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚያደርጉት ባህር ዳር…

መቻል የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

ከቀናቶች በፊት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለው የነበሩት መቻሎች የተጨማሪ ስምንት ተጫዋቾች ዝውውርን አጠናቀዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…

ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አስረኛ ፈራሚያቸው አግኝተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን የክለቡ አለቃ አድርገው…

ሀዋሳ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ወደ ቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ወልቂጤ ከተማዎች ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

ሠራተኞቹ ዘጠኝ ተጫዋቾች ስያስፈርሙ የሁለት ጫዋቾች ውል አድሰዋል። ቀደም ብለው ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቅሏል

ቀደም ብሎ ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው አጥቂ በይፋ ቡድኑን ተቀላቅሏል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን…

ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ድሬዳዋ ከተማ የአንድ ግብ ጠባቂን ዝውውር ሲያገባድድ የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል።…

ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚደረግበት ጊዜ ታውቋል

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚካሄድበት ጊዜ እና በውድድሩ የሚሳተፉ ክለቦች እነማን እንደሆኑ ይፋ ሆኗል። የሲዳማ ክልል…

ቡናማዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል

እስካሁን የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ከዐየር ኃይል አስፈርመዋል። ኒኮላ…