ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል

በMLS ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ማረን ኃይለስላሴ እና ቤተ እስራኤላዊው ስንታየው ሳላሊች ግብ አስቆጥረዋል። 👉 ማረን…

አርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጠንከር ያለ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የአርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ደጋፊዎች በፈፀሙት ያልተገባ ድርጊት ቅጣት ሲተላለፍባቸው የሳምንቱ ውሳኔዎችም ተያይዘው ወጥተዋል። የቤትኪንግ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች

ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያለባት ማላዊ በተሟላ ሁኔታ ባይሆንም…

ዋልያዎቹ ከሰሜን አትላንቲክ ዳርቻ ሀገር ጋር ይጫወታሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በክረምት ጉዞው የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ታውቋል። በመጪው ክረምት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ወደ…

አርባምንጭ ከተማ እና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ተለያይተዋል

አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን በማሰናበት ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከወረደ በኋላ በድጋሚ 2013…

ማካቢ ሃይፋ መሳይ ደጉን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል

ከሁለተኛው ቡድን ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ የሊግ ዋንጫን ያነሳው ቤተ እስራኤላዊ አዲስ ሹመት አግኝቷል። በእስራኤል ፕሪምየር…

ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ዙሪያ ውሳኔ ተላልፏል። የቤትኪንግ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ተሹሟል

ጊዜያዊ ዋና እና ምክትል አሠልጣኝ የተሾመለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ የግብ ዘብ አሠልጣኝ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ዕግድ ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ውጤት ሲፀድቅ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከበድ ያለ ቅጣት አስተናግደዋል።  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ከጫፍ ሲደርስ ተከታዮቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ወደ መጨረሻው ምዕራፍ በደረሰው የምድብ ሀ ፉክክር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ለመመለስ…