በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ሐ\’ ዛሬ ድል ያደረገው ገላን ከተማ በግብ ልዩነት ምድቡን መምራት ጀምሯል። ምድብ…
ዜና

ድሬዳዋ ከተማ ለአሠልጣኙ ጥሪ አቅርቧል
ድሬዳዋ ከተማ አሠልጣኙ ወደ ክለቡ መቀመጫ ከተማ አምርተው ሪፖርት እንዲያቀርቡ ጥሪ አስተላልፏል። ባሳለፍነው ክረምት ዮርዳኖስ ዓባይን…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አጥብቧል
የጣና ሞገዶቹ ወልቂጤ ከተማን 4-0 በማሸነፍ በደረጃ ሰንጠረዡ በግብ ክፍያ በልጠው ሁለተኛ ላይ የተቀመጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል።…

መቻል በቀሪ የሊጉ ሳምንታት በጉዳት ምክንያት ወሳኝ ተጫዋቹን አያገኝም
ባሳለፍነው ሳምንት ከበድ ያለ ጉዳት የገጠመው የመቻሉ አማካይ ለረጅም ወራት ከሜዳ ይርቃል። በአስራ ሰባተኛው ሳምንት የቤትኪንግ…

መረጃዎች | 71ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በብቸኝነት የሚደረገውን የ17ኛ ሳምንት የመዝጊያ መርሐ-ግብር በተመለከተ ተከታዮቹን መረጃዎች አዘጋጅተናል። ከክፍያ ጋር በተያያዘ ለረጅም ጊዜ…

ከፍተኛ ሊግ | የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ የቀሪዎቹ ምድቦች ጨዋታዎች ዛሬ ተጀምረዋል። በቴዎድሮስ ታከለ እና…

ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ ከ15 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርጓል
ለገጣፎ ለገዳዲዎች በአዲሱ ፈራሚያቸው ሱለይማን ትራኦሬ ድንቅ ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በመርታት በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድላቸውን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
በፕሪምየር ሊጉ ደካማ የውድድር ተሳትፎ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በነፃ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሁለት ተጫዋቾችን ወደ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በፉክክሩ ገፍቶበታል
ኢትዮጵያ መድኖች መድኖች ከመሪው ቅዱስ ግዮርጊስ ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አምስት የመለሱበትን ድል አርባምንጭ ከተማ…

\”…ከራሴም፣ ከቀጣሪዎቼም፣ ከነፍሴም ጋር ተነጋግሬ ቆይታዬን ወደፊት የምመልሰው ይሆናል\” ውበቱ አባተ
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጊኒው ጨዋታው መልስ በሀገር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ…