የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ ተሸንፏል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከጊኒ ጋር ያደረጉት ዋልያዎቹ 2-0 ተረተዋል። በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረው የመጀመርያው…

ከፍተኛ ሊግ | የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በ11 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሁለቱን ምድቦች የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አዲስ አበባ…

Continue Reading

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጠናቀቅ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…

\”ጨዋታው ቀላል እንደማይሆን ክፍል ውስጥ ተነጋግረን ነው የመጣነው ፤ እኛ ግን ትኩረታችን የራሳችንን አጨዋወት ላይ ነው\” አቤል ያለው

ከምሽቱ የጊኒ ጨዋታ በፊት ከዋልያዎቹ ተጫዋቾች ጋር ቆይታ ማድረጋችን ቀጥሎ አሁን ደግሞ የአጥቂውን አቤል ያለው ሀሳብ…

\”የዛሬውን ጨዋታ በተሻለ ትኩረት ለመጫወት በሚረዳን ልክ ተዘጋጅተናል ብዬ አስባለው\” ከነዓን ማርክነህ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የመጨረሻ ጎል ያስቆጠረው ከነዓን ማርክነህ ከጨዋታው በፊት የመጨረሻ ሀሳቡን የሰጠን ተጫዋች ነው። ለዛሬው…

\”ብዙ መንገድ ተጉዘን የመጣነው የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ለማድረግ ነው\” ሰዒድ ሀብታሙ

የዋልያዎቹ የግብ ዘብ ሰዒድ ሀብታሙ ከጨዋታው በፊት ተከታዩን አጭር አስተያየት ሰጥቶናል። ለጊኒው ጨዋታ ምን ያህል ተዘጋጅታችኋል…

\”ቢያንስ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ምንም ፀፀት እንዳይኖር በግሌ ያለኝን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ\” ጋቶች ፓኖም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ጋቶች ፓኖም ከዛሬው ወሳኝ ጨዋታ በፊት ያጋራንን ሀሳብ ይዘን ቀርበናል። ስለዝግጅቱ… ዝግጅቱ…

\”ከ120 ሚሊየን ህዝብ በላይ ወክለን ነው የመጣነው ፤ ስለዚህ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥመን ምክንያት ይሆነናል ብዬ አላስብም\” ቢኒያም በላይ

ምሽት 5:30 ጊኒ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከመግጠሟ በፊት የዋልያዎቹ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ስለጨዋታው ተከታዩን ብሎናል። ለጊኒው…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጀመር መቻል እና ሀዋሳ ከተማ ድል…

ልዩ ዘገባ ከሞሮኮ | ጊኒ በነገው ጨዋታ ልታጣቸው የምትችላቸው ተጫዋቾች እነማን ናቸው?

በነገው ወሳኝ ጨዋታ በኢትዮጵያ በኩል ምኞት ደበበ በቅጣት ምክንያት የማይኖር ሲሆን በጊኒ በኩል ደግሞ ሦስት ተጫዋቾች…