ከፕሪምየር ሊጉ ከወረደ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ እየተሳተፈ የሚገኘው ክለብ አሠልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ቀጥሯል። የኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግ…
ዜና
ለአንጋፋው ጋዜጠኛ የመታሰቢያ ዝግጅቶች ሊደረጉ ነው
በቅርቡ ህይወቱ ላለፈው አንጋፋ የስፖርት ጋዜጠኛ የተለያዩ የመታሰቢያ ፕሮግራሞች ሊዘጋጁ መሆኑ ታውቋል። በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክ…
ቁመታሙ አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል
ማሊያዊው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት…
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታን ይመራሉ
ኢትዮጵያውያን ዓለምአቀፍ ዳኞች ነገ ታንዛኒያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል። የ2022/23 የካፍ…
መቻል ያገኘው የፎርፌ ውጤት ፀድቋል
የመቻል እና ለገጣፎ ለገዳዲ ጨዋታ በፎርፌ ውጤት መፅደቁ ይፋ ሆኗል። ከ15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮች መካከል አንዱ የሆነው…
በዝናብ ምክንያት የተራዘሙት ጨዋታዎች በቀጣይ ቀናት ይደረጋሉ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትናንት እና ዛሬ የተራዘሙት አራት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን እና ሰዓት በይፋ ተገልጿል።…
የደቡብ አፍሪካ እና ላይቤሪያ ጨዋታ በኢትዮጵያዊ ዳኞች ይመራል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ እና ላይቤሪያ የሚያደርጉት ፍልሚያ በሀገራችን ዳኞች ይመራል። አይቮሪኮስት ለምታስተናግደው…
ትናንት እና ዛሬ መደረግ የነበረባቸው ጨዋታዎች መቼ ይከናወናሉ ?
በከባድ ዝናብ ምክንያት ያልተከናወኑት አራት ጨዋታዎች መቼ እንደሚደረጉ አጣርተናል። በድሬደዋ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ጎፈሬ እና አርባምንጭ ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፅመዋል
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚቆይ ስምምነት በዛሬው ዕለት…
ሀድያ ሆሳዕና የቅሬታ ደብዳቤን አስገብቷል
ሀድያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ መድን 1ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለት ጉዳዮችን በመጥቀስ ደረሰብኝ ያለውን በደል ለአወዳዳሪው አካል…

