ለእግርኳስ ብሎ የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ካቋረጠው የጎል አዳኙ እስማኤል ኦሮ-አጎሮ ጋር የተደረገ ቆይታ

👉”ዋና አርዐያዬ ቤልጄማዊው አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ ነው” 👉”እዚህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ቶጎ እንዳለው ነው ምቾት የሚሰማኝ” 👉”ቤት…

የታዋቂው ጋዜጠኛ ልጅ የ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል

አንድ ተጫዋች ከአሜሪካ ለሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የዕድሜ እርከኑ ብሔራዊ ቡድን አባል…

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ተራዘመ

በሱዳን አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ቀድሞ ከወጣለት ቀን በአንድ ሳምንት ተገፍቶ ይጀመራል፡፡ በምስራቅ…

ሁለት ክለቦች ላይ የገንዘብ ቅጣት ተጥሏል

በሦስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ ግድፈቶች ዙሪያ ሊግ ካምፓኒው ውሳኔዎችን አሳልፏል። የቤትኪንግ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባቡና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

2009 ላይ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አድጎ ወዲያው የወረደው ጅማ አባቡና አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። በቴዎድሮስ ታደሠ…

ሲዳማ ቡና አሠልጣኙን ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሰናብቷል

በዘንድሮ የሊጉ ውድድር የመጀመሪያው ተሰናባች አሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በባህርዳር ከተማ…

አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል

ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን…

የሲዳማ ቡና አሠልጣኝ ነገ ወደ ሀዋሳ ይጓዛሉ

የሲዳማ ቡና ዋና አሠልጣኝ እና የቡድን መሪው በክለቡ ቦርድ ጥሪ ነገ ወደ ክለቡ መቀመጫ ከተማ ያመራሉ።…

ጎፈሬ ከዩጋንዳ ክለብ ጋር የትጥቅ ስምምነት ፈፅሟል

ሀገር በቀሉ ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጎፈሬ ከኢትዮጵያ አልፎ ምርቱን ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ማቅረብ ከጀመረ ሰንበትነት ያለ…

መቻል የስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በደረጃ ሰንጠረዡ አራተኛ ላይ ተቀምጦ የውድድር ጉዞውን የፈፀመው መቻል…