በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመት አራዝሟል። በርከት ያሉ…
ዜና
ሠራተኞቹ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው ወልቂጤ ከተማ የግብ ዘብ፣ አጥቂ እና ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለሴካፋ ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ጥሪ ቀረበላቸው
በታንዛኒያ ለሚደረገው የሴካፋ የሴት ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ሁለት ኢትዮጰያዊያን ሴት ዳኞች ተጠርተዋል፡፡ ካፍ በአዲስ መልክ…
ዜና ዕረፍት | የቀድሞው ተጫዋች ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ ያለፈው የቀድሞ ተጫዋች ዮናስ እንግዳወርቅ በዛሬው ዕለት የቀብር ስነ ስርዐቱ ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው አርባምንጭ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችንም ውል አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…
ኢትዮጵያዊው ኢንስትራክተር ዛሬ ወደ ማላዊ ያመራሉ
ከሰሞኑ በኢምሬትስ የተሳካ ህክምናን በማድረግ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢንስተራክተር አብረሃም መብራቱ በካፍ ጥሪ መሠረት ፈተናን ለመስጠት…
አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አዳማ ከተማን ያገለገለው የግብ ዘቡ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን ዋና…

