ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እና ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉት የጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ፍልሚያዎች እንዲህ ተዳሰዋል።…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 24ኛ ሳምንት ምርጥ 11

እንደ ሁልጊዜው ባሳለፍነው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጫዋቾችን ያካተተ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ (4-3-2-1) ግብ…

Continue Reading

ብሔራዊ ቡድኑ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ ማድረግ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አስተላልፏል። በ2023 በአይቮሪኮስት…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

10:00 ላይ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በሦስተኛው የሳምንቱ የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች ተዳሰውበታል። 👉 ፋሲል ተካልኝ እና አዳማ ተለያይተዋል…

በሦስት ዳኞች ላይ ውሳኔ ተላልፏል

በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ ዳኞች ከፕሪምየር ሊጉ ውድድር ተሸኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ወላይታ ድቻ የቅጣት ውሳኔ ተወሰነበት

የሊጉ አክስዮን ማህበር በ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት ተፈፅሟል ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል። በባህር…

ተስፋ ያለመቁረጥ ተምሳሌት የሆነው ሄኖክ አየለ

👉”እግር ኳስ በቃኝ ፤ አልጫወትም። ብዬ ነበር” 👉”አሠልጣኜ ከሚሰጠኝ ልምምድ በተጨማሪ በግሌ ተጨማሪ የጥንካሬ ልምምዶችን እሰራለው”…

ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት መግለጫ ተሰጥቷል

አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አድርገዋል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን ሰርተዋል። አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ…