ከነገ በስትያ ነበልባሎቹ እና ዋልያዎቹ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የማላዊ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት…
ዜና
የሰበታ እና የተጫዋቾቹ ጉዳይ አልተፈታም
የሰበታ ተጫዋቾች ከደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ ያልጀመሩ ሲሆን ክለቡም በተጫዋቾቹ ላይ ማስታወቂያ አውጥቷል።…
ማላዊ ወሳኝ ተጫዋቿን በኢትዮጵያው ጨዋታ ታጣለች
ከነገ በስትያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቃት ማላዊ በጉዳት የምታጣቸው ተጫዋቾች ሦስት ደርሰዋል። የአህጉሩ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል
👉”ሁለቱ ጨዋታዎች አፍሪካ ዋንጫ የመግባት ኃይላችንን ሊወስኑ ይችላሉ ፤ ነገር ግን የእኔን ቀጣይነት ሊወስኑ አይችሉም” 👉”ግብፅን…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጌታነህ ከበደን የተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል
👉 “የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ እንደማያሳስበው ሲናገር ሰምቻለሁ” 👉 ” ከዚህ በላይ ለልጄ እንኳን ‘ፖዘቲቭ’ የምሆን አይመስለኝም”…
“የግብፅ እግርኳስ ፌዴሬሽን ‘ሙሉ ወጪያችሁን ችዬ ካይሮ ላይ ተጫወቱ’ ብሎን ነበር” ባህሩ ጥላሁን
👉 “የግብፅ ጨዋታ የአባይ መነሻ በሆነው ቦታ ላይ ቢደረግ ያለው ትርጉም ግልፅ ነው” 👉”ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም…
“ከሁለቱ ጨዋታዎች ቢያንስ አራት ነጥቦች ለማግኘት እናስባለን” ሽመልስ በቀለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት…
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም
በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር…
ከእረፍት መልስ ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ተገፍቷል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች 25ኛ ሳምንት ላይ የተቋረጠው የሀገራችን ከፍተኛ የሊግ እርከን ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል።…

