በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ወቅት ጉዳት አስተናግዶ የነበረው የፋሲል ከነማ አማካይ ልምምድ መጀመሩ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ዜና
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ አዲስ አበባ ደርሷል
የፊታችን ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ገብቷል። በምድብ…
ከ17 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውሎ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተካሄዱ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና አርባምንጭ ለፍፃሜ ዋንጫ ማለፋቸውን…
ኢትዮጵያ ቡና እና ሀበሻ ቢራ ውላቸውን አድሰዋል
ከ2004 ጀምሮ የዘለቀው የቡና እና የሀበሻ ጥምረት ለቀጣይ አምስት ዓመታት እንደሚቀጥል ታውቋል። ዛሬ ረፋድ በቤስት ዌስተርን…
የግብ ጠባቂ ስህተት ጋናን ባለ ድል አድርጓል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ያስተናገደው የጋና ብሔራዊ ቡድን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…
ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን በሰፋ የግብ ልዩነት መረምረሙን ቀጥሏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር የደቡብ ሱዳኑን ዪ ጆይንት ስታርስን 10-0 በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት…
ጋናን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል
ዛሬ ምሽት ከጋና ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…
ዋልያውን የሚገጥመው የጋና አሰላለፍ ታውቋል
ምሽት አራት ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጋና ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው…