የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ትናንት በተከፈተው የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር የገለፀውን የተጫዋቾች የጤና ምርመራ…
ዜና
አርባምንጭ ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ሊያከናውን ነው
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር…
ሩዋንዳ ከሴካፋ ውድድር ራሷን አገለለች
ሐምሌ 10 በባህር ዳር በሚጀምረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር እንደሚሳተፉ ከሚጠበቁ ሀገራት አንዷ የነበረችው ሩዋንዳ…
ሀዲያ ሆሳዕና በዛሬው ዕለት የአሠልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
ከቀናት በፊት ወደ ሀዲያ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምተው የነበሩት አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት የነብሮቹ አዲስ አሰልጣኝ መሆናቸው በዛሬው…
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለሦስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በግል ምክንያታቸው ከብሔራዊ ቡድኑ የተገለሉትን ሁለት እንዲሁም በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ የወጡትን ሦስት ተጫዋቾች ለመተካት አሠልጣኝ ውበቱ…
አብዱልከሪም መሐመድ የመጀመሪያው የዐፄዎቹ ፈራሚ ሆኗል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካዩ አብዱልከሪም መሐመድን አስፈርሟል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ…
አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል
ዘንድሮ ከከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የበላይ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ…
በሴካፋ ዝግጅት ዙርያ መግለጫ ተሰጥቷል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ የሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድርን አስመልክቶ በፌዴሬሽኑ ስር የሚገኘው የሴካፋ…
በማሟያው ውድድር ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ይከናወናሉ
በሀዋሳ ከተማ ከሰኔ 18 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት የሚደረገው ውድድር ዕሁድ ሲጠናቀቅ ቀድሞ…
ንግድ ባንክ በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን አውቋል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…