በ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቸን ነጥቦች አንስተናል። ባሳለፍነው ሳምንት ቀላል ከማይባሉ ተጋጣሚዎቻቸው ሙሉ ነጥብ ማግኘት…
ዜና
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ለተጋጣሚዎቹ ወሳኝ የሆነው የነገ ከሰዓቱን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በሊጉ በፍጥነት ወደ ድል መመለስ ከሚጠበቅባቸው ቡድኖች መካከል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሲዳማ ቡና
ጠንካራ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ በድሬዳዋ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ቡርትካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው ፈቅ ያሉበትን ውጤት አግኝተዋል
ለወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ እጅግ ወሳኝ የሆነው የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በድሬዳዋ አንድ ለምንም አሸናፊነት…
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/diredawa-ketema-sidama-bunna-2021-04-22/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ለወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ እጅግ ወሳኝ ከሆነው ጨዋታ መከናወን በፊት እነዚህን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። ድሬዳዋ ከተማ ከባህር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር
የከሰዓቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድረገዋል። አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል – ቅዱስ…
ሪፖርት | ሁለት ግቦች የተቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/kidus-giorgis-jimma-aba-jifar-2021-04-22/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ የቡድኖቹ አሰላለፍ ይጋሩ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡናን የረታበትን አሰላለፍ ሳይቀይር…