በአስደናቂ አቋም ላይ ከሚገኘው ፈጣኑ የወላይታ ድቻ የመስመር አጥቂ ቸርነት ጉግሳ ጋር ቆይታ አድርገናል። ዕድገቱ ፈጣን…
ዜና
“ይሄ ድል ለእኔ ታሪካዊ ነው” ቴዎድሮስ ታፈሰ (መከላከያ)
ያለፉትን ስድስት ዓመታት በወጥነት መከላከያን እያገለገለ የሚገኘውና ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻሉ ቁልፍ ተጫዋቾች አንዱ…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዕጣ ማውጣት በዚህ ሳምንት ይደረጋል
በሁለት ከተሞች የሚደረገው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የዕጣ ማውጣት እና የውድድር ደንብ ውይይት የሚደረግበት ቀን…
“ለፍተናል፤ የሚገባንን አግኝተናል” – ም/አሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ (መከላከያ)
መከላከያ ትናንት ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ካረጋገጠ በኃላ ለአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስለ ውድድር ዓመቱ ጉዟቸው ቆይታን…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
በነጥብ እኩል ሆነው በግብ እዳ በአንድ ደረጃ የተለያዩት ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ…
የከፍተኛ ሊግ ውሎ | መከላከያ ማደጉን ሲያረጋገጥ አርባ ምንጭ ከጫፍ ደርሷል
የከፍተኛ ሊግ በዛሬ ውሎው መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ያረጋገጠበትን፣ አርባምንጭም በእጅጉ የተቃረበበትን እንዲሁም ወራጅ ቡድኖች…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ከነገ የሊጉ መርሐ ግብሮች ቀዳሚውን የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ወሳኝ ድል ካስመዘገበ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳርን 1-0 ከረታበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
አንድ ግብ የተስተናገደበት የሀዋሳ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ አሸናፊነት ተገባዷል። ወላይታ ድቻን በመርታት…
ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/hawassa-ketema-bahir-dar-ketema-2021-04-21/” width=”100%” height=”2000″]