ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ኃሳባቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…
ዜና
ሪፖርት | ሀዋሳ እና ጅማ ነጥብ ተጋርተዋል
በሀዋሳ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው የምሽቱ ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች አንድ አቻ…
ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/hawassa-ketema-jimma-aba-jifar-2021-04-11/” width=”100%” height=”2000″]
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና…
መፍትሔ ያላገኘው የሀድያ ሆሳዕና ጉዳይ…
በሀድያ ሆሳዕና አመራሮች እና ተጫዋቾች መካከል በደሞዝ አከፋፋል ዙርያ የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል። ሀድያ ሆሳዕና…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ ጉዳዮች – ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ስለምሽቱ ጨዋታ አሰላለፍ እና የተሰጡ አስተያየቶች ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ከድል ጋር የታረቁት ሀዋሳ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአቡበከር ሁለት ጎሎች ታግዘው ሰበታን ረተዋል
ከቡድኖቹ የጨዋታ አቀራረብ አንፃር ተጠባቂ የነበረው የሰበታ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 2-1 አሸናፊነት ተገባዷል።…
ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sebeta-ketema-ethiopia-bunna-2021-04-11/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ ጉዳዮች – ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
10፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ እነኚህን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። በድሬዳዋ የመጀመሪያ ጨዋታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሀዋሳ ከተማ እንደመጀመሪያው ዙር ሁሉ ከኢትዮጵያ ቡና ድል በኋላ…