ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ…
ዜና
የብሔራዊ ቡድኑ ወቅታዊ መረጃዎች…
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ በባህር ዳር እያደረገ ስለሚገኘው ዝግጅት…
የሊግ ካምፓኒው ልዑክ ድሬዳዋ ገብቷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በቀጣይ የምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ በተለይ የምሽት ጨዋታን በማስተናገድ አቅሟ ዙርያ ግምገማ ለማድረግ…
የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው…
አዳማ ከተማ የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለትም የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በዘንድሮው…
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ምክትል አሠልጣኛቸውን ወደ ዋናው ቡድን መልሰዋል
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የምክትል አሠልጣኝ ሹመት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። ለበርካታ ዓመታት…
ኮትዲቯር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ከኒጀር እና ኢትዮጵያ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ኮትዲቯሮች ምሽት ላይ በጨዋታዎቹ የሚጠቀሟቸውን…
አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ስለ ንግድ ባንክ ቻምፒዮንነት ይናገራሉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት የጨዋታ ዕድሜ ብቻ እየቀረው ኢትዮጵያ ንግድ…
“ተቀይሬ ገብቼ የቡድኑን ውጤት በመቀየሬ ተደስቻለሁ” – ተስፈኛዋ አጥቂ ፎዚያ መሐመድ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ከተማን ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻዎቹ ስድስት ደቂቃዎች ባስቆጠሩት ጎል 2ለ1 በማሸነፍ አንድ ቀሪ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ
በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ንግድ ባንክ ለረጅም ደቂቃ በአዳማ ከተማ ሲመራ…