ከ10 የማይበልጡ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም እንዲገቡ ፈቅዶ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በኮቪድ-19 ምክንያት ክልከላ…
ዜና
የቤትኪንግ የምሽት ጨዋታዎች በቀጥታ የመተላለፋቸው ነገር እርግጥ ሆኗል
አሁን በወጣ መረጃ በድሬዳዋ የሚደረጉት የምሽት ጨዋታዎች በቀጥታ እንደሚተላለፉ ማረጋገጫ ተሰጥቶባቸዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የቴሌቪዥን…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ያጠላውን ኮቪድ-19 በተመለከተ ምክክር ሊደረግ ነው
በድሬዳዋ ከተማ እየተደረገ ባለው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከፍተኛ ችግር የሆነው የኮቪድ-19 ጉዳይን በተመለከተ ምክክር…
በእዳ ምክንያት ችግር ላይ የሚገኙት ተጫዋቾች…
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ በምድብ ስድስት ተደልድሎ እየተጫወተ የሚገኘው የነገሌ ቦረና እግር ኳስ ተጫዋቾች በእዳ ተይዘው ለችግር…
የዲኤስ ቲቪ የምሽት ጨዋታዎች ቀጥታ ስርጭት ጉዳይ ከምን ደረሰ?
ምሽት አንድ ሰዓት ላይ የሚደረጉ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት የማግኘታቸውን ጉዳይ በተመለከተ አዳዲስ…
በፊፋ ወርሐዊ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ መሻሻሎችን አስመዝግባለች
የዓለም እግር ኳስ የበላይ የሆነው ፊፋ የወቅታዊውን የሀገራት ደረጃ ሲያወጣ ኢትዮጵያ የደረጃ መሻሻሎችን ማስመዝገቧ ታይቷል። የሀገራትን…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ
የነገውን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። በመካከላቸው የሦስት ነጥቦች ልዩነት ብቻ ኖሮ የሚገናኙት ጅማ አባ ጅፋር…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ጥሩ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ የሚጠበቀው የነገ ምሽቱን የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ሽንፈት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ
የምሽቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ…
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነገ አዲስ አበባ ይመለሳሉ
ከሰበታ ጋር ነጥብ የተጋሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነገ ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ። ቀስ በቀስ ከዋንጫው ፉክክር እየራቁ…

