በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች በዘንድሮ የውድድር ዓመት የመጀመሪያ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቻቸውን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል…
ዜና
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
በሰበታ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ…
ሪፖርት | የፍፁም ገብረማርያም ብቸኛ ግብ ሰበታን ባለ ድል አድርጓል
የ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ አሸናፊነት…
ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sebeta-ketema-wolkite-ketema-2021-02-19/” width=”100%” height=”2000″]
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የንግድ ባንክን ተከታታይ የድል ጎዞ ገቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 11ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያለ…
ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከከሰዓቱ ጨዋታ አስቀድሞ ተከታዮቹን መረጃዎች እንድታነቡ እንጋብዛለን። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ አዳማን በረታው ስብስባቸው ላይ አራት ለውጦች…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ባህር ዳር ከተማ
ያለግብ ከተጠናቀቀው የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ…
ወላይታ ድቻ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/wolaitta-dicha-bahir-dar-ketema-2021-02-19/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወላይታ ድቻ ከ ባህር ዳር ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። እያንዳንዱ ጨዋታ ወሳኝ መሆኑን የገለፁት አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ከወራጅ…

