የነገ ረፋዱን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። እንደ አዳማ ከተማ ሊጉን ቁለል ብሎ የጀመረ ክለብ ያለ አይመስልም።…
ዜና
የቀድሞ ተጫዋች እና አሰልጣኝ አረፉ
ቀድሞ ተጫዋች እና አሰልጣኝ፤ እንዲሁም የወቅቱ የአዲስ አበባ እግርኳስ አሰልጣኞች ማኀበር ፕሬዝደንት አስናቀ ደምሴ ከዚህ ዓለም…
“የእግርኳስ እድገቴ በጣም ፈጣን ነው፤ እየተሻሻለም መጥቷል” – አቡበከር ናስር
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አድርጎ ለረጅም ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ጅማ አባጅፋር
ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባጅፋር አቻ የተለያዩበት ጨዋታ መጠናቀቅ ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ተጋርቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ 9 ሰዓት ላይ ጅማ አባጅፋርን የገጠመው…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ መከላከያ ከ ጌዲኦ ዲላ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ2013 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ የመክፈቻ ጨዋታ በሀዋሳ ረፋዱን ጌዲኦ ዲላ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር በጎዶሎ ተጫዋች 45 ያክል ደቂቃዎች ያሳለፈው ኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | በፍላጎት የተሻለው ኢትዮጵያ ቡና በጎዶሎ ተጫዋቾች ፋሲልን አሸንፏል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ 4 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማን…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የነገውን የወልቂጤ እና ጅማ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንሆ። ወልቂጤ ከተማዎች ‘ሠራተኞቹ’ የሚለውን ስማቸውን የሚገልፅ የሊግ መክፈቻ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሁለተኛው የሊጉ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚጀምርበትን ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በድል የጀመረው ፋሲል ከነማ…

