የበርካታ ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት መቐለ 70 እንደርታዎች አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል።…
ዜና
ሙጂብ ቃሲም ለቀናት ከልምምድ ይርቃል
በዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ተካቶ በዝግጅት ላይ የሚገኘው አጥቂው ሙጂብ ቃሲም ጉዳት አስተናግዷል። ውስብስብ ችግሮችን እያጋጠሙት የሚገኘው…
ባህር ዳር ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኢትዮጵያ ኒጀርን የምታስተናግድበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ የምድብ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞችን ካፍ አሳውቋል፡፡ ኢትዮጵያ የ2021 አፍሪካ…
አትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን ይመራሉ
ሞሮኒ ላይ ኮሞሮስ ኬንያን የምታስተናግድበት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እንዲመሩ በካፍ ተመድበዋል፡፡…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾች አስፈረመ
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ያለፉትን ሁለት የውድድር ዓመታት ከአዳማ…
ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
በዝውውር መስኮቱ የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማዘዋወር የቆዩት ሠራተኞቹ አሁን ደግሞ ተስፋ የተጣለበት…
አንድ ተጫዋች በግል ጉዳይ ምክንያት ከብሔራዊ ቡድኑ ውጭ ሆነ
ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ውበቱ አስር ተጫዋቾች ቀንሰው 26 ተጫዋቾቻቸውን አሰውቀው የነበረ ቢሆንም አንድ ተጫዋች በግል ጉዳይ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከሱሌይማን ሀሚድ ጋር
በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተገኝቶ ራሱን በአዳማ ከተማ ያጎለበተው ሱሌይማን ሀሚድ በዘመናችን ከዋክብት ገፅ ከሶከር ኢትዮጵያ…
ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ
ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞ የመሐል ተከላካዩን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ በ2011 የተጫወተው ፍቃዱ ደነቀ አዲሱ ፈራሚ…
አዲሱ የኒጀር አሰልጣኝ ለኢትዮጵያው ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ኒጀር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በአፍሪካ ዋንጫ የሞድቦ ማጣርያ የመጀመርያዎቹ ሁለት ጨዋታዎቿን በአይቮሪኮስት እና ማዳጋስካር…