የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ የብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂዎችን በተመለከተ ሀሳባቸውን ሠጥተዋል። ዛሬ…
ዜና
ሎዛ አበራ ንግድ ባንክን በይፋ ተቀላቀለች
የሉሲዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች ከአንድ ዓመት የአውሮፓ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ የተመለሰችበትን ዝውውር አከናወነች። በዱራሜ ተወልዳ…
የዋልያዎቹን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ገለፃ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር ያለበትን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እና የነገውን የሱዳን የአቋም መለኪያ ግጥሚያ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰሞኑ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው ሀላባ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ…
ሎዛ አበራ ወደ ኢትዮጵያ ክለብ የሚመልሳትን ዝውውር አከናውናለች
በኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር ታሪክ ባልተለመደ ሁኔታ ሎዛ አበራ በይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ አዲስ ክለብ መቀላቀሏ ይፏ ሆኗል።…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በተጫዋቾች ጉዳት ዙርያ ማብራርያ ሰጥተዋል
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የጉዳት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ማብራርያ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ሀድያ ሆሳዕና ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሀድያ ሆሳዕና የ2013 ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት እንዲሁም…
ከፍተኛ ሊግ| ጌድኦ ዲላ አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾም የተጫዋቾችን ቅሬታ ለመመለስ እየሠራ እንደሆነ ተገለፀ
ጌዴኦ ዲላዎች አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾሙ ለተጫዋቾቻቸው ቅሬታ ምላሽ ለመስጠትም እየሠሩ እንደሆነ ተገልጿል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ…
ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያን አውጥቶ የነበረው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አሰልጣኝ ዳዊት ታደለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ ከሁለት…
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
በበርካታ ውዝግቦች ተራዝሞ የነበረው የፌዴሬሽኑ የሥራ አስፈፃሚ ምርጫ የሚደረግበት ቀን ሲታወቅ በርካታ የቀድሞ አመራሮችም በተወዳዳሪነት እንደማይቀርቡ…

