ወላይታ ድቻ የአምስተኛ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

ፀጋዬ አበራ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ፈፅሟል፡፡ ከአርባምንጭ ከተማ የታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ድረስ…

አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን ስለ ውል ማራዘማቸው ይናገራሉ

በኢትዮጵያ እግርኳስ አንድን ተጫዋች ረዘም ላለ ሁኔታ ማስፈረም በማይቻልበት ሊግ የኢትዮጵያ ቡና ወጣት ተጫዋች የሆኑት አቡበከር…

ሽመክት ጉግሳ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተስማማ

ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹ ሽመክት ጉግሳን ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ በመስመር አጥቂነት በፕሪምየር ሊጉ ከሚጫወቱ ተጫዋቾች መካከል ከግንባር…

ኢትዮጵያ ቡና የሁለቱ ኮከቦቹን ውል ለረዥም ዓመታት አራዘመ

በአንድ ሰፈር ተወልደው ያደጉት ሁለቱ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በኢትዮጵያ ቡና ውላቸውን…

“መንግሥት የሚሰጠውን ውሳኔ እየጠበቅን ነው” አቶ ባህሩ ጥላሁን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ቅድሚያ ሰጥቶ ይወያያል የተባለው የፌዴሬሽኑ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የዛሬው ስብሰባ…

ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዘነበ ከበደ በድጋሚ ወደ ብርቱካናማዎቹ ለመመለስ ዛሬ ተስማምቷል፡፡ የቀድሞው የደደቢት፣ ሀዋሳ ከተማ እና…

የመቐለው ግብጠባቂ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ

የመቐለ 70 እንደርታ ግብጠባቂ ሶፎንያስ ሰይፈ የትጥቅ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ላለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ…

ዜና እረፍት | ፌዴራል ረዳት ዳኛ ብርሀኑ ይቱ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ

በ2013 ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከሚያድጉ ዳኞች መሐል አንዱ የነበረው ፌዴራል ረዳት ዳኛ ብርሀኑ ይቱ ዛሬ ማለዳ…

ሠራተኞቹ የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ

አንዱልራህማን ሙባረክ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ተስማማ። ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ፋሲል ከነማ ከተቀላቀለ በኃላ በ2008 ቡድኑ…

‘አወዛጋቢው ሕግ’ ገለፃ ተደረገበት

“የባላጋራ ቡድን ተጫዋችን ለረጅም ጊዜ መከታተል፣ አብሮ መሮጥ እና አጠገቡ መቆም ክልክል ነው” የሚለው ሕግ ማብራሪያ…