ከእግር ኳሱ ቤተሰብ ጋር በደንብ የተዋወወቀው አምና በደቡብ ፖሊስ ነበር። በሁለቱም መስመሮች የማጥቃትም ሆነ የመከላከል ኃላፊነት…
ዜና
“ተስፋዬ ኡርጌቾ አባቴ እንደሆነ ይታወቅልኝ” – ሜላት ተስፋዬ (ልጅ)
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ከተሰማ ሰባተኛ…
የሚካኤል አብርሀ የወጣቶች አፍሪካ ዋንጫ ትውስታ
በልዩ የኳስ አገፋፍ ብቃቱ ይታወቃል። በእግርኳስ ሕይወቱ ለወጣት እና ለዋናው ብሄራዊ ቡድን ተጫውቷል። በክለብ ደረጃ ለጉና…
በደቡብ ኢትዮጵያ ተጀምሮ በአሜሪካ ካንሳስ የቀጠለው የታዳጊው የእግር ኳስ ጅማሮ
በስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ አካዳሚ ውስጥ የሚገኘው ናቲ ክላርክ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጣበትን አጋጣሚ በመንተራስ…
Continue Reading“ሲዮ ጋሞ ናዬ ታፌ ሲዮ…” የአምስት ጊዜ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ትውስታ በታፈሰ ተስፋዬ አንደበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአምስት ጊዜያት ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀው ባለ ሪከርዱ ታፈሰ ተስፋዬ (ዶዘር) የዛሬ…
የታሰሩት ተጫዋቾች ጉዳይ…
የሾኔ ባድዋቾ ከተማ ተጫዋቾች ደመወዝ ለመጠየቅ ወደ ቢሮ በሚሄዱበት ሰዓት ለእስር መዳረጋቸው ከሰሞኑ በአብይ ርዕስነት በበርካቶች…
ዮሐንስ ሽኩር የት ይገኛል ?
ለበርካታ ክለቦች በግብ ጠባቂነት ያገለገለው እና ባሳለፍነው ዓመት ከእግር ኳስ የራቀው ዮሐንስ ሽኩር የት ይገኛል? በእግር…
የ1991 ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሲታወስ…
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስማቸውን ከተከሉ ተጫዋቾች መካከል በ1991 የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ እና አሁን በህይወት…
ታሪክ የሰራው ትውልድ ፊት አውራሪ – ትውስታ በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አንደበት
ኢትዮጵያ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ በአፍሪካ መድረክ እንድትሳተፍ በፊት መሪነት ትልቁን ሚና የተወጡት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው…
የተጫዋቾች ማኅበር ለተጫዋቾች ደሞዝ ለሚከፍሉ ክለቦች ምስጋና እያቀረበ ነው
የተጫዋቾች ደሞዝ አለመክፈል አሳሳቢ በሆነበት በዚህ ወቅት ኮንትራታቸውን አክብረው ለሚከፍሉ ክለቦች ማኅበሩ ምስጋና አቅርቧል። የኮሮና ቫይረስ…

