አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል

ከቀናት በፊት አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት እና በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የተከላካይ…

አክሊሉ አየነው በይፋ ወልዋሎን ተቀላቅሏል

ላለፉት ቀናት ከወልዋሎ ጋር ልምምድ እያደረገ የቆየው ተከላካዩ አክሊሉ አየነው ዛሬ ፊርማውን አኑሯል። ከዚ ቀደም ለዋናው…

መቐለ 70 እንደርታ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ የኢራቁን ክለብ አል ካርባላ ለቆ መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ላውረንስ ኤድዋርድ አግቦር በስምምነት እንደተለያየ ክለቡ…

ወልቂጤ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የተለያየው ኢዩኤል ሳሙኤል የወልቂጤ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል። እዮኤል ሳሙኤል ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ…

ያሬድ ሀሰን እና ድሬዳዋ ተለያዩ

የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የወልዲያ ተጫዋች በ2010 ክረምት መቐለ…

ጥቂት ነጥቦች በብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ምርጫ ዙርያ..

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያከናወነ ይገኛል። ከ15 ቀናት በኋላም የምድቡን ሦስተኛ እና…

የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የሳምንቱ ዓበይት ጉዳዮች ቅኝታችንን ቀጥለን ሌሎች ሊነሱ የሚገባቸው የሳምንቱ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተኛቸዋል። 👉ዳኞቻችን እና የአዲሱ የጨዋታ…

የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ከአሰልጣኞች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን…

ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በነዚህ ጨዋታዎች በአንፃራዊነት…

ትኩረት የተነፈገው ብሔራዊ ቡድን…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ዛሬ…