ዘንድሮ ቡድኑን የተቀላቀለው ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ እየተመራ ዳግም…
ዜና
መረጃዎች | 53ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ መሪነቱን ለመቆናጠጥ…
የጋቶች ፓኖም መዳረሻ ክለብ ታውቋል
ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኤዥያ ማቅናቱ በዘገብነው መሠረት አሁን መዳረሻው ክለብ አረጋግጠናል። ከኢትዮጵያ መድን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“ቡድኔ ወደምፈልገው መንገድ በጣም እየመጣ ነው።” አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ “ሦስት ነጥብ አለማግኘታችን እንጅ የቡድናችን የማሸነፍ ሜንታሊቲ…
ሪፖርት | የሲዳማ ቡና እና ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለ አሸናፊ ተጠናቋል
በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ነጥብ አጋርተዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…
ሪፖርት| ጦሩ በጊዜያዊነት ወደ መሪነት የተመለሰበትን ድል አስመዝገቧል
በ13ኛው ሳምንት የ3ኛ ቀን ውሎ የመጀመርያ ጨዋታ መቻል ስሑል ሽረን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል ስሑል ሽረዎች…
ዳሸን ባንክ እና ኖቫ ኮኔክሽንስ ውላቸውን አደሱ
ዳሸን ባንክ እና ኖቫ ኮኔክሽንስ የሦስት ዓመታት የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬው ዕለት በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት…
ምዓም አናብስት የመስመር ተከላካዩን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
ባለፉት ስድስት ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለማቅናት ተቃርቧል። መቐለ 70 እንደርታዎች…
ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ አቅንቷል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ ማቅናቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀዲያ ሆሳዕና ጫላ ተሺታ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መቻልን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ ቀኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር…

