በአአ ከተማ ዋንጫ ዳግም የተወለደው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ እንደሚችል አሰልጣኝ…
ዜና
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ 12 ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪው ቤንች ማጂ ቡና በ2012 የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ራሱን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ቀለል ያለ ልምምድ ሰርቷል
ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ነገ ከኮርዲቯር ጋር የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ ዛሬ አመሻሽ በባህር ዳር…
ዋልያዎቹ አራት ተጨዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
ከሰዓታት በፊት ወደ ባህር ዳር ያቀኑት ዋሊያዎቹ ለተጨማሪ ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። ወደ ማዳካስካር ካቀናው የልዑካን…
የዋልያዎቹ እና ዝሆኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የሚመሩት አራት ሞዛምቢካውያን ዳኞች ባህርዳር ገብተዋል። ዋናው ዳኛ ዘካርያስ…
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል
ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ኮትዲቯርን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ከአንድ ሰዓት በፊት ባህር ዳር ደርሰዋል። ከትላንት በስትያ…
ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውልም አደሰ
በአሰልጣኝ እዮብ ማለ እየተመራ ከአንደኛ ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ በክረምቱ ያደገው ሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን አዳዲስ ሰባት…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከተጀመረ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል
በርካታ ግቦችን እያስተናገደ የሚገኘው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ትላንት ኢትዮጵያ በኬኒያ 2-0…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን በአዲስ ስብስብ ይቀርባል
ዐምና ጥሩ ቡድን በመገንባት እስከመጨረሻ ሳምንታት ተፎካካሪ የነበረው ኢትዮጵያ መድን በርካታ ተጫዋቾቹን በፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ…