ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ…
ዜና
ወላይታ ድቻ በትግራይ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል
በደቡብ ሠላም ዋንጫ ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወላይታ ድቻዎች በትግራይ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ተረጋግጧል። በሽቶ ሚድያ…
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳቸው ኢትዮጵያን የሚያስተናግዱት በኒኮላስ ዲፕዩስ የሚመሩት ማዳጋስካሮች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው የሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ይፋ…
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ረዳቶች ታውቀዋል
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው መሠረት ማኒን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ ሲመርጡ ሽመልስ ጥላሁን ደግሞ…
የከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ጥቅምት 25 ይዘጋል
የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎች ምዝገባ እንዲሁም የዝውውር መስኮት የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ ቀደም በሚሰራበት…
ፌዴሬሽኑ ወልቂጤ ከተማ መልስ እንዲሰጥ ትዕዛዝ አስተላለፈ
በቅርቡ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ቅሬታ ያነሱ የቀድሞ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤን ያስገቡ ሲሆን ፌዴሬሽኑ ክለቡ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ
በመጪው ቅዳሜ ሊጀመር የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዕለቱ እንደማይጀመር ሲረጋገጥ በአራት ቀናት ተገፍቶ እንደሚካሄድ ታውቋል።…
Loza Abera on target as Birkirkara returned to winning ways
Loza Abera once again in the score sheet as Birkirkara returned to winning ways at the…
Continue Readingሎዛ አበራ ጎል ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል
ሎዛ አበራ በአራት ጨዋታዎች አምስተኛ ጎሏን ስታስቆጥር ቡድኗ ቢርኪርካራም በመሪነቱ ቀጥሏል። በአራተኛ ሳምንት የማልታ ፕሪምየር ሊግ…
የደቡብ ሠላም ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ወደ ነገ ሲሸጋገር የመካሄዱ ነገርም አጠራጥሯል
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በሚል ሥያሜ ያለፉትን ዓመታት ሲደረግ የነበረው እና ወደ ደቡብ ሠላም ዋንጫ የተለወጠው ውድድር…