የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ15ኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኦሮሚያ ፖሊስ አዲስ…
ዜና

ሪፖርት| ማራኪ ያልነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
የሀድያ ሆሳዕናና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በሳምንቱ የተመዘገበ የመጀመርያ የአቻ ውጤት ሆኗል። ወልቂጤዎች ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ሽንፈት አስተናግዷል
በምድብ “ለ” የሁለተኛ ዙር የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ጨዋታዎች የካ ክ/ከተማ እና ደብረ ብርሀን…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የሊጉን አናት ተቆናጠዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ሁለት ጎሎች ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት የደረጃ ሰንጠረዡ መሪ ሆኗል። ሻሸመኔ ከተማ…

አለን ካይዋ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ አምርቷል
በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር በሻሸመኔ ከተማ ያሳለፈው ዩጋንዳዊ አጥቂ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ መዘዋውሩ ታውቋል። በክረምቱ…

መቻል ከተከላካይ አማካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን አንድ ዓመት ከስድስት ወር በመቻል ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዓመታት…

ኡመድ ዑኩሪ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል
በኦማን ሊግ ቆይታ ያደረገው ኡመድ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰበትን ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት ፈፅሟል። በኢትዮጵያ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አርጋለች
ያለፉትን ቀናት በርካታ ተጫዋቾን በመያዝ ከኢትዮጵያ ጋር ለሚደረጉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ስትዘጋጅ የነበረችው ሌሶቶ የመጨረሻ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በምሽቱ መርሐግብር አዳማዎች ከፍጹም የጨዋታ ብልጫ ጋር ሀምበርቾን 3ለ0 ረተዋል። በምሽቱ ጨዋታ ሀምበርቾ እና አዳማ ከተማ…