ለ2012 የውድድር ዘመን ራሱን እያዘጋጀ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ አዲስ ሥራ አስኪያጅ መሾሙን አስታውቋል። ያለፉትን ኹለት ዓመታት…
ዜና
“የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ሦስቴ በማንሳት ሐት-ትሪክ መስራቴ ደስተኛ አድርጎኛል ” ሥዩም ከበደ
ትናንት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከነማዎች የሊጉ ሻምፒዮን…
እንየው ካሣሁን ጉዳት አጋጥሞታል
በኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ላይ ጉዳት ያስተናገደው የዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ እንየው ካሣሁን ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።…
ሎዛ አበራ ሐት-ትሪክ በሰራችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል
እረፍት ላይ የነበረው የማልታ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ትላንት ሲጀመር ትናንት ምሽት ሞስታን በሜዳው ገጥሞ 5ለ1 ሲያሸንፍ…
ዐፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክብርን ተቀዳጁ
ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ?
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮን አስመልክቶ የተለያዩ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛል። አዲስ በተዋቀረ ኮሚቴ የሚመራው የዘንድሮ የኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 0-1 ፋሲል ከነማ – 74′ ሙጂብቃሲም ቅያሪዎች…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
በነገው ዕለት በዐፄዎቹ እና በምዓም አናብስት መካከል የሚካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
Continue Readingሴቶች ዝውውር | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
አሰልጣኝ መሠረት ማኒን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ኢትዮ-ኤሌክትሪክ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በ2011 በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በኬንያ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በታንዛንያ አስተናጋጅነት ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ ኬንያ አዘጋጇ ታንዛንያን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች፡፡…