የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ አዘጋጅቷል

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በእግር ኳስ ሊጎቻችን አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የጥናት ውጤት ነገ ይፋ ያደርጋል፣…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ

የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…

ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ለአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለመቅጠር…

ሁለት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አሰልጣኝ ቀጥረዋል

ኢትዮጵያ መድን እና አክሱም ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅመዋል። ባለፈው የውድድር ዓመት በምድብ ለ ተፎካካሪ የነበረው…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በአዳማ ከተማ ሲጀመር ወላይታ ድቻ እና መከላከያ…

“ጨዋታውን እንዳስብኩት አላገኝሁትም” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ

ከ2019/20 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ ባህር ዳር ላይ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና…

ፋሲል ከነማ ቀጣይ አሰልጣኙን ለመቅጠር ተቃርቧል

ፋሲል ከነማ ዛሬ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አዛምን 1-0 በዛብህ መለዮ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ማሸነፉ ይታወቃል። ቡድኑ…

“በቀጣይ እኔን የሚረከቡ አሰልጣኞች አሁን የታየውን ጥሩ ነገር ያስቀጥላሉ ብዬ አስባለሁ” ውበቱ አባተ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አዛምን የገጠመው ፋሲል ከነማ 1-0 አሸንፏል። በፋሲል አሰልጣኝነት የመጨረሻ…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…