የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ተራዘመ

እሁድ ከሚደረጉት የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብሮች አንዱ የነበረው የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ…

ስሑል ሽረ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል 

በቅርቡ ቀሪ የውል ወራት እየቀሩት የተለያየው ግብ ጠባቂው ዳዊት አሰፋ ስሑል ሽረን ሲቀላቀል የቀድሞ የቡድኑ ተጫዋች ጌታቸው…

ሁለት ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመዳኘት የሚሰጠው ስልጠና ላይ ተካተዋል

ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ…

ባየር ሙኒክ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ

ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ በሚከፍተው የታዳጊዎች የስፖርት ማዕከል ዙርያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ሰነድ ሲፈራረም በዕለቱ…

ጂኦቫኒ ኤልበር ባየርን በኢትዮጵያ ሊከፍተው ስላሰበው አካዳሚ ይናገራል

የባየርን ሙኒክ አምባሳደር የሆነው ብራዚላዊው የቀድሞ አጥቂ ጂኦቫኒ ኤልበር በኢትዮጵያ ሊገነባ ከታሰበው አካዳሚ ጋር በተያያዘ እና…

የደደቢት ተጫዋቾች ልምምድ አቆሙ

የሰማያዊዎቹ ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ልምምድ መስራት አቁመዋል፡፡ ሁለተኛው ዙር ከተጀመረ ወዲህ መልካም የውጤት መሻሻል በማሳየት ላይ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል

የሠላምና የወዳጅነት ውድድር መቅረቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ጁቡቲን…

መከላከያ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ተለያየ

ዓመቱን ወጥ ባልሆነ አቋም እየተጓዘ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው መከላከያ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ከአንድ ዓመት ቆይታ…

ወላይታ ድቻ ተስፋዬ አለባቸውን አስፈርሟል

በሁለተኛው ዙር ያለበት ክፍተት ለመድፈን ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እያመጣ ያለው ወላይታ ድቻ ተስፋዬ አለባቸውን የግሉ አድርጓል።…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና መሪነቱን አጠናክሯል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ 14ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች እሁድ ሲካሄዱ ሀዲያ ሆሳዕና መሪነቱን ያሰፋበትን ድል ከሜዳ…