ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራሉ

በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ በሞሮኮ ሲካሄድ የቆየውን ፈተና እና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩት የኢትዮጵያውያን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የጦሩ እና የፈረሰኞቹን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከትለው አንስተናቸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በተመሳሳይ ያለግብ በአቻ ውጤት ጨዋታዎቻቸውን…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ቡና ከኮንጓዊው አጥቂ ጋር ተለያይቷል

ሱሌይማን ሎኩዋ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል። በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል…

ደደቢት ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ግንቦት 9 ቀን 2011 FT’ ደደቢት 5-2 ባህር ዳር ከተማ 29′ መድሀኔ ታደሰ (ፍ) 37′…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ በብቸኝነት በትግራይ ስታድየም በዝግ የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሳምንታት በኃላ ወደ ልምምድ ተመልሰው ያለፉት አራት…

Continue Reading

የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

ቅሬታዎች * ቦንጋ ላይ ካፋ ቡና ከሻሸመኔ ባደረጉት ጨዋታ ሻሸመኔዎች ጨዋታውን አቋርጠው በመውጣታቸው ካፋ ቡና በፎርፌ…

Matasi, Shabani named in AFCON provisional squad

St. George goalie Patrick Matasi and Ethiopia Bunna striker Hussien Shabani named in their respective countries…

Continue Reading

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በአዲስ አበባ የሚገኝ አካዳሚን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ቀጨኔ አካባቢ የሚገኘውና ከተመሰረተ ገና የሁለት…

Stewart Hall’s St George career came to an end

Stewart Jhon Hall, who succeeded the Portuguese Vaz Pinto last November, decided to step down from…

Continue Reading

ሁለት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የየሀገራቸው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊ ግብጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ እና የኢትዮጵያ ቡናው ቡሩንዲያዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ…