ደደቢት ላይ ቅጣት ተላለፈ

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ደደቢት ሳይገኝ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

በዛሬው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበው የነበሩት አሰልጣኝ ስቴዋርት ሀል ጥያቄያቸው ተቀባይነት ማግኘቱን ክለቡ በፌስቡክ…

ፋሲል ከነማ በደደቢት ላይ የተወሰነው ውሳኔ በይግባኝ  እንዲታይ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ23ኛው ሳምንት ደደቢት በፋሲል ከነማ 5-1 በተሸነፈበት ጨዋታ በተነሳው ረብሻ ባለሜዳው ደደቢትን ጥፋተኛ…

” የትም ቦታ ላይ ብጫወት ቡድኑ እኔ በማደርገው እንቅስቃሴ ውጤታማ ሲሆን ማየት ያስደስተኛል ” ሚኪያስ ግርማ

በዘንድሮው የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በድሬዳዋ ከተማ መለያ ብቅ ብሏል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ቡድን…

“ከውድድሩ ራሳችን ያገለልነው በገጠመን መጠነኛ የፋይናንስ ችግር ነው”  አቶ ተስፋይ ዓለም

በመጀመርያው ዙር ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር አልፈው የሚቀጥለው ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመጫወት መርሐግብር…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ውሎ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲደረጉ አዳማ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ ውሎ

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ሀ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተካሂደው ሀዋሳ…

ደደቢት ቅጣት ተላለፈበት

በ23ኛው ሳምንት በትግራይ ስታድየም ደደቢት በፋሲል ከነማ 5-1 ባሸነፈበት ጨዋታ በተነሳው ረብሻ ባለሜዳው ደደቢት ጥፋተኛ ተብሏል፡፡…

ስሑል ሽረ ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሱን አግሏል

ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ ላይ ትኩረት ለማድረግ ስላሰብኩ ራሴን ከኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) አግልያለሁ ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ሲጥል አርባምንጭ ተጠግቷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ…