በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ ከሰዓት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ስለ ቡድኑ የዝግጅት ጊዜ እና ስለ ተጨዋቾች አመራረጥ ማብራሪያ…
የሴቶች እግርኳስ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድንን አስመልክቶ የቡድኑ አሰልጣኝ እና አምበል መግለጫ ሰጥተዋል።…
ሎዛ አበራ በማልታ ግብ ማምረቷን አጠናክራ ቀጥላለች
ትላንት ምሽት በተደረገ ተጠባቂ የማልታ የሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ ቡድኗ ሦስት ነጥብ…
የሴቶች ከፍተኛ ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል
የሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ሁለተኛ ሳምንት አንድ ቀሪ ጨዋታ በንግድ ባንክ ሜዳ የክፍለ ከተማ ደርቢ…
የሴቶች ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ፋሲልን በመርታት ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በሁለተኛ ሳምንት በሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ቅዳሜ ፋሲል ከነማ ከ ሻሸመኔ ከተማ ጎንደር አፄ ፋሲደስ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀመረ
በካናዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ላለበት የማጣርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን እየሰራ ይገኛል
በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች…
ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት እንዲረዳቸው ለ23…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ ተቋረጠ
አራተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ እንደሚቋርጥ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ መረጃ ይህንን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አቃቂ ቃሊቲ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እና…

