የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝቷል

እስከ አሁን አስር አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን ወደ ስብስቡ ያካተተው ሀዋሳ ከተማ የሁለት አዳዲስ እና…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አንጋፋዋን አማካይ ጨምሮ አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በተጠናቀቀው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

የተጠናቀቀውን ዓመት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሆነው የፈፀሙት በአሰልጣኝ መልካሙ ታፈረ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የስድስት አዳዲስ እና…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ንግድ ባንክ ተጨማሪ ዝውውርን ፈፅሟል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ተካፋዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች ሲያስፈርም የአንድ ነባር ውልንም አድሷል።…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አዲስ ሥራ አስኪያጅ እና አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል። ከአራት የውድድር ዘመናት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለፉትን አራት ዓመታት ቆይታ የነበራት አሰልጣኝ ቀጣይ ማረፊያዋ መቻል መሆኑ ዕርግጥ ሆኗል። በኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ከሐምሌ 20 ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምረው እና በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ተሳታፊው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤልፓ ፊቱን ወደ ሌላ አሠልጣኝ አዙሯል

አሠልጣኝ ቻለው ለሜቻን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሶ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻም አሠልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለን የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ተቃርቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባለፉት አራት የውድድር ዘመናት በሊጉ ላይ ቆይታ የነበረውን…

የስፖርታዊ ጨዋነት ቻምፒየኑ “ቦሌ”

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ላይ ለአራት ተከታታይ ዓመታት የስፖርታዊ ጨዋነት ባለ ድሉ ቦሌ ክፍለ ከተማ! የኢትዮጵያ…