ሞሮኮ በጥር 2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ያለፉ 16 ሃገራት አስቀድመው ቢታወቁም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ካፍን ይቅርታ ጠይቋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) አዘጋጅ ለመሆን ጥያቄ ያቀረበው በስህተት መሆኑን ገልጾ ለካፍ…
ሞሮኮ የቻን 2018 አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ሞሮኮን በጥር ወር የሚዘጋጀውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) እንድታስተናግድ መርጧታል፡፡ ካፍ ኬንያ…
ሩሲያ 2018፡ ግብፅ ከ27 ዓመታት በኃላ ወደ ዓለም ዋንጫ አልፋለች
እሁድ በተደረገ ብቸኛ የፊፋ ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ብቸኛ የማጣሪያ ጨዋታ ግብፅ ወደ ሩሲያ ያመራችበትን ውጤት…
ሩሲያ 2018፡ ናይጄሪያ ወደ ዓለም ዋንጫው ያለፈች ቀዳሚዋ የአፍሪካ ሃገር ሆናለች
ለ2018ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ አምስተኛ ጨዋታዎች ቅዳሜ ቀጥለው ሲደረጉ ናይጄሪያ ወደ ዓለም ዋንጫው…
Continue Readingሩሲያ 2018፡ ማሊ እና ኮትዲቯር ነጥብ ተጋርተዋል
ወደ 2018ቱ የሩሲያ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ምሽት ባማኮ ላይ ሲጀምሩ…
”ኢትዮጵያ ቻን የማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች ” ካፍ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) በጥር ወር ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች መባሉን ፌዴሬሽኑ ቢያስተባብልም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
” የቻን ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ አላቀረብንም ” ጁነይዲ ባሻ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማስተናገድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤኳቶሪያል ጊኒ እና ሞሮኮ…
ኢትዮጵያ፣ ሞሮኮ እና ኤኳቶሪያል ጊኒ የቻን 2018ን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርበዋል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማስተናገድ ለሚፈልጉ ሃገራት ጥያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ባቀረበው ጥሪ…
ካፍ የኬንያን የቻን 2018 አዘጋጅነት መብት ነጥቋል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) በጥር 2018 የሚስተናገደውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የአዘጋጅነት መብትን ከኬንያ ላይ መንጠቁ…