ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 3-0 🇳🇪 ኒጀር 14′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 44′ መስዑድ…
Continue Readingየተለያዩ
ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ…
ጅማ አባ ጅፋር ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በዚህ ሳምንት ሊጀምር ነው
ጅማ አባ ጅፋሮች የ2013 የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሊጀምሩ ነው። ምንም እንኳን እስካሁን…
የኢትዮጵያ የሊግ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀን ይጀምሩ ይሆን?
ሊጀመሩ የሳምንታት እድሜ የቀራቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ሌሎች የውስጥ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀናት ይጀምሩ…
“የነገው ጨዋታ በየትኛውም ቴሌቪዥን አይተላለፍም” አቶ ባህሩ ጥላሁን
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን የነገው ጨዋታ እንዴት ወደ አዲስ አበባ…
የነገውን የዋልያዎቹን የኒጀር ጨዋታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ተሰጥቷል
ዛሬ ከቀጥር በኋላ ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት የዋሊያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ የኒጀር…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በይፋ ሰበታ ከተማን ተረከቡ
ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ሰበታ ከተማን በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዋና አሰልጣኝ በመሆን ዛሬ ተረክበዋል፡፡ ለረጅም አመታት…
ሰበታ ከተማ ወጣት ተጫዋች አስፈረመ
ተስፈኛው አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሻ ለሰበታ ከተማ የሶስት አመት ኮንትራት ፈረመ፡፡ በአዳማ ከተማ ከ20 ዓመት በታች ቡድን…
ብሔራዊ ቡድኑ የሚጫወትበት ሜዳ ጉዳይ ?
የብሔራዊ ቡድኑ የማክሰኞውን የማጣርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያደርግ ይሆን? በ2021 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ…
ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል
የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ…