ደደቢቶች ከስምንት ቀናት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

በደሞዝ ምክንያት ልምምድ አቋርጠው የነበሩት የደደቢት ተጫዋቾች ዛሬ 10:00 ላይ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ወደ ሊጉ ካደገበት 2002 ጀምሮ አሸንፎት የማያውቀውን…

ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ኅዳር 28 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 48′ ጫላ ተሽታ 35′ አዲስ ግደይ…

Continue Reading

ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል። ሲዳማ ቡና ከ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የናይጄሪያው ሪንጀርስ ኢንተርናሽናል ያስተናገደው መከላከያ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል

በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር…

መከላከያ ከ ኢኑጉ ሬንጀርስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ኅዳር 26 ቀን 2011 FT መከላከያ🇪🇹 1-3 🇳🇬ሬንጀርስ 2′ ምንይሉ ወንድሙ (ፍ) 77′ ኬቪን ኢቶያ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-2 ጅቡቲ ቴሌኮም

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ጅቡቲ አቅንቶ ጅቡቲ ቴሌኮምን 3ለ1 አሸንፎ የተመለሰው…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲው ቴልኮም ጋር የተገናኘው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን ጅማ አባጅፋር…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ጅቡቲ ቴሌኮም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር🇪🇹 2-2 🇩🇯ጅቡቲ ቴሌኮም 54′ ዲዲዬ ለብሪ 17′…

Continue Reading