ፍቅሩ ተፈራ ለዊትስ አይፈርምም

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ በደቡብ አፍሪካው ቤድቬስት ዊትስ ክለብ ውስጥ ልምምድ እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ፍቅሩ ያለፉትን…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲስ የሉሲ አሰልጣኝ ቀጠረ

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲስ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ ፌድሬሽኑ የሲዳማ ቡና የሴት ቡድን…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልድያ በድል ተመለሰ

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ወልድያ ያቀናው የአምናው የፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልድያን 3-0…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና በአስደናቂ ጉዞው ቀጥሏል

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ…

ሀዋሳ ከነማ ታረቀኝ አሰፋን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ

በ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡ የወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከነማ አሰልጣኙ ታረቀኝ አሰፋን…

ኪንግስሌይ ንዋንኮ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ናይጄሪያዊው አጥቂ ኪንግስሌይ ንዋንኮ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንደፈረመ እየተነገረ ይገኛል የ2006 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮኮብ ግብ…

Continue Reading

ታክቲካዊ ትንታኔ ፡ ኢትዮጵያ ቡና 2-0 መከላከያ

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን አሸንፎ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያውሚልኪያስ አበራ ጨዋታውን ተመልክቶ…

Continue Reading

በ11ኛው ሳምንት ሲዳማ ቡና መሪነቱን ሲያጠናክር ኢትዮጵያ ቡና ወደ አሸናፊነት ተመለሰ

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና መሪነቱን ሲያጠናክር ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ደረጃቸውን…

ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በውጭ ሃገራት . . .

በአፍሪካ ሊጎች የሚገኙ ኢትዮጵያን በሳምንቱ መጨረሻ ከክለቦቻቸው ጋር ያሳለፉትን ውሎ የሶከር ኢትዮጵያው ኦምና ታደለ ቃኝቷቸዋል፡፡ ሽመልስ…

ታክቲካዊ ትንታኔ ፡ ደደቢት 2-0 ኤሌክትሪክ

ደደቢት በአዲሱ አሰልጣኙ ዮሃንስ ሳህሌ እየተመራ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያው ሚልኪያስ አበራ ጨዋታውን ተመልክቶ ይህንን…

Continue Reading