የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቡሩንዲን አሸንፎ ለ2016 የቻን ውድድር አልፏል፡፡ ከጨዋታው በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት አስተያየትም ለድላቸው ተጫዋቾቻቸውን…
October 2015
ኢትዮጵያ ለተከታታይ ጊዜ ለቻን ማለፏን አረጋገጠች
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቡሩንዲን 3-0 በመርታት በድምር ውጤት 3-2 አሸንፎ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቻን ውድድር አልፏል፡፡…
ከ20 አመት ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሜዳቸው አቻ ተለያዩ
በፓፓ ኒው ጊኒ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2016 የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ከመጨረሻው ምእራፍ ላይ…
‹‹ እንደ ጋና አይነት ቡድን ስንገጥም በሜዳም ከሜዳ ውጪም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ›› አሰልጣኝ አስራት አባተ
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ለመስራት 120 ደቂዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ ካሜሩንን እና ቡርኪናፋሶን…
ለኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ 62 ታዳጊዎች ተመለምለዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፣ ኮካኮላ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በመተባበር እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ…
አምበር ዋንጫ በዳሽን አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው 10ኛው የአዲስ አበባ አምበር ዋንጫ ዛሬ በዳሽን ቢራ አሸናፊነት እና ኢትዮጵያ…
የ2008 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ሙሉ ፕሮግራም
1ኛ ሳምንት ረቡእ ጥቅምት 17 ቀን 2008 09፡00 – ኤሌክትሪክ ከ መከላከያ (አአ) 11፡30 –…
Continue Readingየፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ቀን እና ሰአቶች ይፋ ሆኑ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2008 ካስቴል ፕሪሚየር ሊግ ፕሮግራምን ባለፈው መስከረም 21 ቢያወጣም የጨዋታዎቹን ቀን እና ሰአታት…
Continue Readingቻን 2016 ፡ ለመልሱ ወሳኝ ፍልሚያ ተጨማሪ ተጫዋቾች ተጠርተዋል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለቻን 2016 ለማለፍ ከባድ ፈተና ከፊቱ ተጋርጧል፡፡ ከቡጁምቡራ 2-0 ተሸንፎ የተመለሰው ብሄራዊ ቡድናችን…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድኑ ወደ መጨረሻው የማጣሪያ ዙር አለፈ
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ፓፓዋ ኒው ጊኒ ለምታዘጋጀው የአለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታውን…