በ2007 ብሔራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር እጣ ማውጣት ስነስርአት ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ 9፡00 የጀመረው ፕሮግራምም እስከ…
2015
ጋብሬል አህመድ ለንግድ ባንክ ፈረመ
በዝውውር መስኮቱ መሪ ተዋናይ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋብሬል ‹‹ሻይቡ››አህመድን የግሉ አድርጓል፡፡ ተጫዋቹ ከደደቢት ጋር…
ጌታነህ ከበደ ለዩንቨርሲቲ ኦፍ ፒሪቶሪያ ፈረመ
ከቤድቬስት ዊትስ ጋር በስምምነት ከተለያየ በኃላ ያለክለብ ረጅም ሳምንታትን ያስቆጠረው ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አጥቂ ጌታነህ ከበደ በስተመጨረሻም…
ድሬዳዋ በእንግዶቿ ደምቃለች
የዘንድሮው የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የሚካሄድባት ድሬዳዋ በእንግዶቿ ደምቃለች፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ በከተማው ተዘዋውራ እንደታዘበችው በከተማዋ በከተሙት…
አንዳንድ ነጥቦች በብሄራዊ ሊጉ ላይ…
_______________________ አስተያየት – ሚካኤል ለገሰ _______________________ ከሐምሌ 24 እስከ ነሀሴ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በ24 ክለቦች…
ኮፓ ኮካ ኮላ በክልሎች በመካሄድ ጀምሯል
__________________________________________________ (ይህ ዜና የተላከው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ነው፡፡) _________________________________________________ ከመላ ኢትዮጵያ የተውጣጡ ትምህርት…
የሐምሌ 22 አጫጭር ዜናዎች
በድሬዳዋ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁሉም ክለቦች ወደ ከተማዋ መግባታቸው ታውቋል፡፡ የውድድሩ የምድብ…
አልጄሪያ የውጪ ተጫዋቾች በሊጓ እንዳይጫወቱ አገደች
ሰሜን አፍሪዊቷ አልጄሪያ የውጪ ሀገር ዜጋ የሆኑ ተጫዋቾች በቻምፒዮናት ናሽናል ለሚሳተፉ ክለቦች መፈረም እንደማይችሉ አሳወቀች። ህጉ…
ሀዋሳ እና ደደቢት በበረከት ይስሃቅ ዝውውር ተስማምተዋል
ወደ ሀዋሳ ከነማ ማምራት በመፈለጉ ደደቢትን እንደሚለቅ ሲጠበቅ የነበረው በረከት ይስሃቅ ወደ ሃዋሳ ከነማ ማምራቱ እውን…
አይናለም ኃይለ ወደ ደደቢት ተመለሰ
ደደቢት የቀድሞ ተከላካዩን የግሉ አድርጓል፡፡ አይናለም ኃይለ ከዳሽን ጋር የበረው የ2 አመት ኮንትራት ዘንድሮ የተጠናቀቀ…